ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 26:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለጥቂት ጊዜ እዚሁ አገር ተቀመጥ፤ እኔም ካንተ ጋር እሆናለሁ፤ እባርክሃለሁም፤ ይህን ምድር በሙሉ ለአንተና ለዘርህ በመስጠት ለአባትህ ለአብርሃም በመሐላ የገባሁለትን ቃል አጸናለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 26:3