ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 26:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያም ሌሊት እግዚአብሔር (ያህዌ) ተገለጠለትና፣ “እኔ የአባትህ የአብርሃም አምላክ (ኤሎሂም) ነኝ፤ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እባርክሃለሁ፤ ስለ አገልጋዬም ስለ አብርሃም ስል ዘርህን አበዛለሁ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 26:24