ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 26:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቀድሞ በአብርሃም ዘመን ከደረሰው ራብ ሌላ፣ በአገሩ ላይ ራብ ሆነ። ይስሐቅም የፍልስጥኤም ንጉሥ አቢሜሌክ ወደሚኖርበት ወደ ጌራራ ሄደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 26:1