ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 15:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወደ ውጪም አውጥቶ፣ “ቀና ብለህ ወደ ሰማይ ተመልከት፤ እስቲ መቊጠር ከቻልህ፣ ከዋክብቱን ቊጠራቸው፤ ዘርህም እንዲሁ ይበዛል” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 15:5