ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 15:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህ ጊዜ የእግዚአብሔር (ያህዌ) ቃል እንዲህ ሲል መጣለት፤ “ይህ ሰው ወራሽህ አይሆንም፤ ነገር ግን ከአብራክህ የሚከፈል ልጅ ወራሽህ ይሆናል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 15:4