ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 9:29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሙሴም መልሶ፣ “ከከተማዋ በወጣሁ ጊዜ፣ እጆቼን ለጸሎት ወደ እግዚአብሔር (ያህዌ) እዘረጋለሁ፤ አንተም ምድር የእግዚአብሔር (ያህዌ) እንደሆነች ታውቅ ዘንድ መብረቁ ያቆማል፤ ከእንግዲህ በኋላ በረዶ አይኖርም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 9:29