ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 9:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን፣ “በመላይቱ የግብፅ ምድር ባሉት ሰዎች፣ በእንስሳት እንዲሁም በምድሪቱ ላይ በሚበቅሉት ነገሮች ሁሉ ላይ በረዶ እንዲወርድ እጅህን ወደ ሰማይ አንሣ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 9:22