ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 8:29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሙሴም እንዲህ አለ፤ “ከአንተ እንደ ተለየሁ ወዲያውኑ ወደ እግዚአብሔር (ያህዌ) እጸልያለሁ፤ ነገም ዝንቡ ሁሉ ከፈርዖን፣ ከሹማምቶቹና ከሕዝቡ ይወገዳል። ብቻ ሕዝቡ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) መሥዋዕት እንዲሠዉ ባለመፍቀድ ከዚህ ቀደም ፈርዖን አታሎ እንዳደረገው አሁንም እንዳያደርግ ርግጠኛ ይሁን።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 8:29