ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 8:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አስማተኞቹም ፈርዖንን፣ “ይህ የእግዚአብሔር (ያህዌ) ጣት ነው” አሉት፤ ነገር ግን የፈርዖን ልብ ደንድኖ ስለ ነበር፣ ልክ እግዚአብሔር (ያህዌ) እንደ ተናገረው አልሰማቸው አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 8:19