ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 37:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንደኛው እንቡጥ ከመቅረዙ ወጣ ብለው በሚገኙት በመጀመሪያው ጥንድ ቅርንጫፎች ሥር ሁለተኛውም እምቡጥ በሁለተኛው ጥንድ ሥር እንዲሁም ሦስተኛው እንቡጥ በሦስተኛው ጥንድ ሥር ነበር፣ በስድስቱም ቅርንጫፎች እንዲሁ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 37:21