ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 36:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ሙሴ ባስልኤልንና ኤልያብን እንዲሁም እግዚአብሔር (ያህዌ) ችሎታ የሰጣቸውን፣ መጥተው ሥራውን ለመሥራት ፈቃደኛ የሆኑትን ጥበብ ያላቸውን ሰዎች ሁሉ አስጠራ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 36:2