ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 36:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ የመቅደሱን የግንባታ ሥራ ሁሉ እንዴት ማከናወን እንዳለባቸው እግዚአብሔር (ያህዌ) ጥበብንና ችሎታን የሰጣቸው፣ ባስልኤል፣ ኤልያብና ጥበበኛ የሆኑ ሰዎች ሁሉ ሥራውን ልክ እግዚአብሔር (ያህዌ) እንዳዘዘው ይሥሩት።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 36:1