ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 26:36-37 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

36. “ለድንኳኑ ደጃፍ ከሰማያዊ፣ ከሐምራዊ፣ ከቀይ ማግና በቀጭኑ ከተፈተለ በፍታ በጥልፍ ዐዋቂ የተጠለፈ መጋረጃ አብጅ።

37. ለዚህም መጋረጃ የወርቅ ኵላቦችንና ከግራር እንጨት የተሠሩ፣ በወርቅ የተለበጡ አምስት ምሰሶዎችን አብጅ፤ አምስት የናስ መቆሚያዎችንም አብጅላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 26