ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 26:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በአንድ በኩል ባለው መጨረሻ መጋረጃ ጠርዝ ላይ አምሳ ቀለበቶችን፣ እንዲሁም በሌላ በኩል ባለው መጨረሻ መጋረጃ ጠርዝ ላይ አምሳ ቀለበቶችን አድርግ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 26:10