ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 26:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“በቀጭኑ ከተፈተለ የበፍታ ድርና በሰማያዊ፣ በሐምራዊና በቀይ ማግ በተሠሩ ዐሥር መጋረጃዎች ማደሪያ ድንኳኑን ሥራ፤ እጀ ብልኅ ሠራተኛም ኪሩቤልን ይጥለፍባቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 26:1