ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 23:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን በሰባተኛው ዓመት ምድሪቱን ሳትጠቀምባትና ሳታርሳት እንዲሁ ተዋት፤ ከዚያም በወገንህ መካከል ያሉት ድኾች ከእርሷ ምግብ ያገኛሉ፤ የዱር አራዊትም ከእነርሱ የተረፈውን ይበላሉ። በወይን ቦታህና በወይራ ዛፎችህም ላይ እንዲሁ አድርግ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 23:11