ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘዳግም 9:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ)፣ “ተነሣ፤ ከግብፅ ያወጣሃቸው ሕዝብህ ረክሰዋልና ፈጥነህ ከዚህ ውረድ፤ እኔ ካዘዝኋቸው ፈጥነው ፈቀቅ ብለዋል፤ ቀልጦ የተሠራ ጣዖትም ለራሳቸው አበጅተዋል” ብሎ ነገረኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 9:12