ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘዳግም 29:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር (ያህዌ) ለዚያ ሰው ፈጽሞ ይቅርታ አያደርግለትም፤ ቊጣውና ቅናቱ በእርሱ ላይ ይነድበታል። በዚህ መጽሐፍ የተጻፈው ርግማን ሁሉ ይወርድበታል፤ እግዚአብሔርም (ያህዌ) ስሙን ከሰማይ በታች ይደመስሰዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 29:20