ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘዳግም 24:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንተም በግብፅ ባሪያ እንደ ነበርህና አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ከዚያ እንደ ተቤዠህ አስታውስ፤ ይህን እንድታደርግ ያዘዝሁህ ለዚህ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 24:18