ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘካርያስ 6:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለእርሱም እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል ብለህ ንገረው፤ ‘እነሆ፤ ስሙ ቅርንጫፍ የተባለው ሰው ይህ ነው፤ እርሱም በቦታው ይንሰራፋል፤ የእግዚአብሔርንም ቤተ መቅደስ ይሠራል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 6:12