ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘካርያስ 2:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔርም በተቀደሰችው ምድር ይሁዳን ርስቱ አድርጎ ይወርሳል፤ ኢየሩሳሌምንም እንደ ገና ይመርጣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 2:12