ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘካርያስ 13:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህን አንድ ሦስተኛውን ክፍል ወደ እሳት አመጣለሁ፤እንደ ብር አነጥራቸዋለሁ፤እንደ ወርቅም እፈትናቸዋለሁ፤እነርሱ ስሜን ይጠራሉ፤እኔም እመልስላቸዋለሁ፤እኔም፣ ‘ሕዝቤ ናቸው’ እላለሁ፤እነርሱም፣ ‘እግዚአብሔር አምላካችን ነው’ ይላሉ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 13:9