ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 5:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ካህኑም ሴትየዋን ያስምላታል፤ እንዲህም ይላታል፤ “ሌላ ወንድ አብሮሽ ካልተኛ በትዳር ላይ ሆነሽ ወደ ርኩሰት ካላዘነበልሽ ይህ ርግማን የሚያመጣ መራራ ውሃ ጒዳት አያድርስብሽ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 5:19