ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 4:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም በአቆስጣው ቍርበት ይሸፍኑት፤ ሙሉ በሙሉ ሰማያዊ የሆነ መጐናጸፊያ በላዩ ላይ ይዘርጉበት፤ መሎጊያዎቹንም በየቦታው ያስገቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 4:6