ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 4:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እንዲሁም በመቅደሱ ውስጥ ለአገልግሎት የሚሆኑትን ዕቃዎች በሙሉ ወስደው በሰማያዊ ጨርቅ በአቆስጣ ቍርበት በመሸፈን በመሸከሚያው ሳንቃ ላይ ያስቀምጡት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 4:12