ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 26:62 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንድ ወርና ከዚያ በላይ የሆናቸው ሌዋውያን ወንዶች ሁሉ ተቈጥረው ሃያ ሦስት ሺህ ሆኑ፤ እነርሱም ከሌሎቹ እስራኤላውያን ጋር ርስት ተካፋዮች ስላልነበሩ አብረዋቸው አልተቈጠሩም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 26:62