ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 19:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የጊደሯን ዐመድ የሚያፈሰውም ሰው እንደዚሁ ልብሱን ማጠብ አለበት፤ ያም ሰው እስከ ማታ ድረስ የረከሰ ይሆናል፤ ይህም ለእስራኤላውያን እንዲሁም በመካከላቸው ለሚኖሩ መጻተኞች የሚሆን ዘላለማዊ ሥርዐት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 19:10