ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 15:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ማናቸውም የአገር ተወላጅ የሆነ በእሳት የሚቀርብ ሽታው እግዚአብሔርን (ያህዌ) ደስ የሚያሰኝ መሥዋዕት በሚያቀርብበት ጊዜ እነዚህን ነገሮች በዚሁ ሁኔታ ያድርግ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 15:13