ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 13:7-13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

7. ከይሳኮር ነገድ፣ የዮሴፍ ልጅ ይግአል፤

8. ከኤፍሬም ነገድ፣ የነዌ ልጅ አውሴ፤

9. ከብንያም ነገድ፣ የራፉ ልጅ ፈልጢ፤

10. ከዛብሎን ነገድ፣ የሰዲ ልጅ ጉዲኤል፤

11. ከምናሴ ነገድ ይህም የዮሴፍ ነገድነው፤ የሱሲ ልጅ ጋዲ፤

12. ከዳን ነገድ፣ የገማሊ ልጅ ዓሚኤል፤

13. ከአሴር ነገድ፣ የሚካኤል ልጅ ሰቱር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 13