ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 13:4-11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

4. ስማቸውም እንደሚከተለው ነው፤ከሮቤል ነገድ፣ የዘኩር ልጅ ሳሙኤል፤

5. ከስምዖን ነገድ፣ የሱሬ ልጅ ሰፈጥ፤

6. ከይሁዳ ነገድ፣ የዩፎኒ ልጅ ካሌብ፤

7. ከይሳኮር ነገድ፣ የዮሴፍ ልጅ ይግአል፤

8. ከኤፍሬም ነገድ፣ የነዌ ልጅ አውሴ፤

9. ከብንያም ነገድ፣ የራፉ ልጅ ፈልጢ፤

10. ከዛብሎን ነገድ፣ የሰዲ ልጅ ጉዲኤል፤

11. ከምናሴ ነገድ ይህም የዮሴፍ ነገድነው፤ የሱሲ ልጅ ጋዲ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 13