ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 11:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህን ሁሉ ሕዝብ የፀነስሁት እኔ ነኝን? እኔስ ወለድሁትን? ታዲያ ሞግዚት ሕፃን እንደምትታቀፍ በክንዴ ታቅፌ ለቀድሞ አባቶቻቸው ትሰጣቸው ዘንድ በመሐላ ቃል ወደ ገባህላቸው ምድር እንዳስገባቸው የምትነግረኝ ለምንድ ነው?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 11:12