ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 7:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ማንኛውም የኅብረት መሥዋዕት ሥጋ በሦስተኛው ቀን ከተበላ ተቀባይነት የለውም፤ ርኵስ በመሆኑ ላቀረበው ሰው ዋጋ አይኖረውም፤ ከዚያም የበላ ሰው የበደል ዕዳ ይሆንበታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 7:18