ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 6:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“አሮንና ልጆቹን እንዲህ ብለህ እዘዛቸው፤ ‘ስለሚቃጠለው መሥዋዕት አቀራረብ የምትከተለው ሥርዐት ይህ ነው የሚቃጠለው መሥዋዕት ሌሊቱን ሁሉ እስኪነጋ ድረስ በመሠዊያው ላይ ባለው ማንደጃ ላይ ይቀመጥ፤ እሳቱም በመሠዊያው ላይ ዘወትር ሲነድ ይደር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 6:9