ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 6:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በመሠዊያው ላይ ያለው እሳት ዘወትር ይንደድ፤ ምንጊዜም አይጥፋ። ካህኑ ጧት ጧት እሳቱ ላይ ማገዶ ይጨምር፤ በእሳቱ ላይ የሚቃጠለውን መሥዋዕት ያዘጋጅ፤ በዚህም ላይ የኅብረት መሥዋዕቱን ሥብ ያቃጥል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 6:12