ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 26:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእንጀራችሁ እህል እንዲቋረጥ በማደርግበት ጊዜ፣ ዐሥር ሴቶች በአንድ ምጣድ ላይ እንጀራ ይጋግራሉ፤ እንጀራውንም በሚዛን መዝነው እናንተም ትበላላችሁ፤ ግን አትጠግቡም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 26:26