ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 26:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቃል ኪዳኔን ስላፈረሳችሁ፣ በላያችሁ ሰይፍ በማምጣት እበቀላችኋለሁ፤ በከተሞቻችሁ ውስጥ በምትሰበሰቡበት ጊዜ ቸነፈር እሰድባችኋለሁ፤ ለጠላትም እጅ አልፋችሁ ትሰጣላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 26:25