ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 23:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ ‘የምድራችሁን መከር በምትሰበስቡበት ጊዜ፣ የዕርሻችሁን ዳርና ዳር አትጨዱ፤ ቃርሚያውን አትልቀሙ፤ እነዚህንም ለድኾችና ለእንግዶች ተዉላቸው፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ (ያህዌ ኤሎሂም) ነኝ።’

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 23:22