ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 16:29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ለእናንተ የተሰጣችሁ የዘላለም ሥርዐት ይህ ነው፦ ሰባተኛው ወር በገባ በዐሥረኛው ቀን ሰውነታችሁን አድክሙ፤ የአገሩ ተወላጅም ሆነ በመካከላችሁ የሚኖር መጻተኛ ምንም ሥራ አይሥራ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 16:29