ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕዝራ 7:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንደዚሁም አንዳንድ እስራኤላውያን፣ ከካህናት፣ ከሌዋውያን፣ ከመዘምራን፣ ከበር ጠባቂዎችና ከቤተ መቅደሱ አገልጋዮች ጋር በመሆን በንጉሡ በአርጤክስስ ዘመነ መንግሥት በሰባተኛው ዓመት ወደ ኢየሩሳሌም መጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 7:7