ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕዝራ 7:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲሁም በንጉሡ፣ በአማካሪዎቹና በኀያላን ሹሞቹ ፊት ሁሉ ሞገስን የሰጠኝ አምላክ የተመሰገነ ይሁን፤ የአምላኬ የእግዚአብሔር እጅ በእኔ ላይ ስለ ነበረች፣ አብረውኝ እንዲሄዱ ከእስራኤል መካከል የታወቁ ሰዎችን ለመሰብሰብ ብርታት አገኘሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 7:28