ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕዝራ 7:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲሁም ከመላው ባቢሎን አውራጃ የምታገኘውን ብርና ወርቅ በሙሉ፣ ሕዝቡና ካህናቱም በኢየሩሳሌም ላለው ለአምላካቸው ቤተ መቅደስ በፈቃዳቸው የሚሰጡትን መባ ሁሉ ይዘህ ሂድ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 7:16