ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕዝራ 5:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም የሰላትያል ልጅ ዘሩባቤልና የኢዮሴዴቅ ልጅ ኢያሱ በኢየሩሳሌም ያለውን የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ እንደ ገና ለመሥራት ተነሡ፤ የሚያግዟቸውም የእግዚአብሔር ነቢያት አብረዋቸው ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 5:2