ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕዝራ 4:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የንጉሡ የአርጤክስስ ደብዳቤ ቅጅ በሬሁም፣ በጸሓፊው በሲምሳይና በተባባሪዎቻቸው ፊት እንደ ተነበበ፣ ወዲያውኑ በኢየሩሳሌም ወደሚገኙት አይሁድ ሄደው ሥራውን እንዲያቆሙ አስገደዷቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 4:23