ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 50:42 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቀስትና ጦር ይዘዋል፤ጨካኞች ናቸው፤ ምሕረትም አያደርጉም፤በፈረሳቸው እየጋለቡ ሲመጡ፣ድምፃቸው እንደ ባሕር ሞገድ ይተማል፤ ያስገመግማል።አንቺ የባቢሎን ሴት ልጅ ሆይ፤ለጦርነት እንደ ተዘጋጁ ተዋጊዎች ይመጡብሻል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 50

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 50:42