ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 48:34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ከሐሴቦን እስከ ኤልያሊና እስከ ያሀጽ፣ከዞዓር እስከ ሖሮናይም፣ እስከ ዔግላት ሺሊሺያ ድረስ፣ጩኸታቸው ከፍ ብሎ ይሰማል፤የኔሞሬም ውሃ እንኳ ደርቆአልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 48

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 48:34