ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 41:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እስማኤል ከጎዶልያስ በተጨማሪ የገደላቸው ሰዎች ሁሉ ሬሳ የተጣለበት የውሃ ማጠራቀሚያ ጒድጓድ ንጉሡ አሳ የእስራኤልን ንጉሥ ባኦስን ስለ ፈራ ለመከላከል ያሠራው ነበር፤ ይህን ጒድጓድ፤ የናታንያ ልጅ እስማኤል በሬሳ ሞላው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 41

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 41:9