ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 38:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ንጉሡ ሴዴቅያስ ወደ ነቢዩ ወደ ኤርምያስ ልኮ ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ሦስተኛው በር አስመጣውና፤ “አንድ ነገር እጠይቅሃለሁ፤ ምንም አትሸሽገኝ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 38

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 38:14