ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 29:31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ይህን መልእክት በምርኮ ላሉት ሁሉ እንዲህ ብለህ ላክ፤ ‘ስለ ኔሔላማዊው ስለ ሸማያ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “እኔ ሳልልከው ሸማያ ትንቢት ተናግሮላችሁ፣ በሐሰት እንድትታመኑ አድርጐአችኋልና፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 29:31