ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 23:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ስለ እነዚህ ነቢያት እንዲህ ይላል፤“ከኢየሩሳሌም ነቢያት፣በምድሪቱ ሁሉ ርኵሰት ተሠራጭቶአልና፤መራራ ምግብ አበላቸዋለሁ፤የተመረዘም ውሃ አጠጣቸዋለሁ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 23:15