ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 2:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ታዲያ፣ ልታመልካቸው ያበጀሃቸው አማልክት ወዴት ናቸው?በመከራህ ጊዜ ሊያድኑህ የሚችሉ ከሆነ፣ይሁዳ ሆይ፤ እስቲ ይምጡና ያድኑህ፤የከተሞችህን ቍጥር ያህል፣የአማልክትህም ብዛት እንዲሁ ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 2:28